ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ቀድሞ ከተደረሰበት በሕክምና መፍትሄ የሚገኝለትን የጡት ካንሰርን የሚጠቁሙ 12 ምልክቶች
ቀድሞ ከተደረሰበት በሕክምና መፍትሄ የሚገኝለትን የጡት ካንሰርን የሚጠቁሙ 12 ምልክቶች
በጊዜ ከተደረሰበት በሕክምና ሊድን የሚችለው የጡት ካንሰር ለሴቶች ሞት ምክንያት ከሆኑ የካንሰር ዓይነቶች መካከል ቀዳሚው ነው። የጡት ካንሰርን በቀላሉ ሊጠቁሙ ስለሚችሉ ምልክቶች ምን ያህል ያውቃሉ?
ማንኛዋም ሴት በቤቷ ውስጥ በመደበኝነት የጡቷን ጤና ለማወቅ ትችላለች። በእጅ በመዳሰስ በጡት ላይ የሚታይ እብጠት፣ ቁስለት፣ የገጽታ መቀየር እና ሌሎችንም ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል።
በዚህ ቪዲዮ ላይ ልብ ልንላቸው ስለሚገቡ 12 የጡት ካንሰር ምልክቶች ተዘርዝረዋል። ከመካከላቸው አንዱን ወይም ከዚያ በላይ የሆኑትን ከተመለከትን ሐኪም ማማር ያስፈልገናል።