ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
በኳታር የዓለም ዋንጫ ዝግጅት ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያዊ መሃንዲስ
በኳታር የዓለም ዋንጫ ዝግጅት ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያዊ መሃንዲስ
ኳታር የ2022 የዓለም ዋንጫን ታስተናግዳለች።
ለዝግጅቱ ዘመናዊ ስታዲየሞችን እና መሠረተ ልማቶችን እየገነባች ትገኛለች።
በዚህ የግንባታ ሂደት ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ሙያተኞች ተሳትፈዋል። ኢትዮጵያዊው ታደሰ ገመዳ አንዱ ነው።