ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
በኢትዮጵያ በድርቅ እና በግጭት ስለተከሰተው ችግር አሃዞች ምን ያሳያሉ?
በኢትዮጵያ በድርቅ እና በግጭት ስለተከሰተው ችግር አሃዞች ምን ያሳያሉ?
በአየር ንብረት ለውጥ እና በግጭት ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለችግር በመጋለጣቸው እርዳታን እንደሚሹ እየተነገረ ነው።
በዚህም ሳቢያ በአገሪቱ ውስጥ ከ20 ሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ የሰብአዊ እርዳታ እንደሚያስፈልገው የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ገልጿል።
የአገር ውስጥ፣ ዓለም አቀፍ እና የግለሰቦች ስብስብም ለችግር ላይ የሚገኙ ሰዎችን ለመርዳት የተለያዩ ሥራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛሉ። ካጋጠመው ችግር አንጻር አሃዞች ምን ያሳያሉ?