ለኢትዮጵያ አርበኞች እና ፈረሶቻቸው መታሰቢያ የተጀመረው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር

ለኢትዮጵያ አርበኞች እና ፈረሶቻቸው መታሰቢያ የተጀመረው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር

የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ከ83 ዓመታት በፊት ከ25 እስከ 30 በሚሆኑ ሰዎች የተጠነሰሰ ሃሳብ ነው።

ይህ ማኅበር የጣሊያን ወረራን ለመመከት ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የዘመቱ አርበኞችን እና ፈረሰኞችን ለመዘከር ታሳቢ ያደረገ ነው።

በአንዲት ቀበሌ የተጀመረው ይህ ማኅበር የአባላት ብዛቱ ከ60 ሺህ በላይ የደረሰ ሲሆን፣ በመላው የአዊ ብሔረሰብ አባላት ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ ሥነ ሥርዓት ሆኗል።