ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ዩክሬን ለወራት ስትዘጋጅ እና ስትታጠቅበት የቆየችው መልሶ ማጥቃት ምን ሊቀይር ይችላል?
ዩክሬን ለወራት ስትዘጋጅ እና ስትታጠቅበት የቆየችው መልሶ ማጥቃት ምን ሊቀይር ይችላል?
ዩክሬን በሩሲያ የተወረሩ ግዛቶቿን በመልሶ ማጥቃት ለማስመለስ ለወራት መጠነ ሰፊ ዝግጅት ስታደርግ ቆይታለች።
ዕቅዱ በከፍተኛ ምስጢርነት የተያዘ ነው። ተንታኞች እንደሚሉት ግን ዩክሬን በአምስት ቦታዎች በሩሲያ ኃይሎች ላይ ጥቃት ልትከፈት ትችላለች።