‘የዓለም ምርጧ የጽዳት ባለሙያ’ ለምንድን ነው በነጻ አገልግሎት የምትሰጠው?

‘የዓለም ምርጧ የጽዳት ባለሙያ’ ለምንድን ነው በነጻ አገልግሎት የምትሰጠው?

አውሪ ካታሪና እጅግ የቆሸሸ ቤት ስታጸዳ የተቀረጸው ቪዲዮ በማኅበራዊ ሚዲያ በስፋት ተሰራጭቷል። አሁን በመላው ዓለም ቤቶችን በነጻ እያጸዳች ነው።

በዓለም ምርጧ የጽዳት ባለሙያ ነኝ የምትለው አውሪ “በጣም የቆሸሸ ነገር የሥራዬን ውጤትነት ለማየት ስለሚረዳኝ እመርጠዋለሁ” ትላለች።

ለምን እና ለማን ነው የጽዳት አገለግሎቷን በነጻ የምትሰጠው?