በማጉያ መነጽር ድጋፍ የሚነበበው በዓለም በመጠን ትንሹ ቅዱስ ቁርዓን

በማጉያ መነጽር ድጋፍ የሚነበበው በዓለም በመጠን ትንሹ ቅዱስ ቁርዓን

ይህ ቁርዓን በዓለም ላይ በመጠን ትንሹ ሊሆን እንደሚችል እየተነገረ ነው። አልባኒያ ውስጥ የአንድ ቤተሰብ አባላት ከትውልድ ትውልድ ሲቀባበሉት የቆየ ቁርዓን ነው።

ዘጠኝ መቶ ያህል ገጾች ያሉት ይህ ቅዱስ ቁርዓን፣ በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ እንደታተመ ይገመታል።