በተጨናነቀ መንገድ ላይ ያለአሽከርካሪ በሚጓዝ ታክሲ መሳፈር ምን ስሜት ይፈጥራል?
በተጨናነቀ መንገድ ላይ ያለአሽከርካሪ በሚጓዝ ታክሲ መሳፈር ምን ስሜት ይፈጥራል?
በአሜሪካ ሳንፍራንሲስኮ ይህ አሽከርካሪ አልባ ታክሲ ፈቃድ ተሰጥቶታል። ታክሲው በተጨናነቁ መንገዶች ላይ ሳይቀር እየተሰማራ ነው። አንዳንዶች አገልግሎቱን ወደውታል። የቢቢሲ ዘጋቢም የታክሲ አገልግሎቱን ራሱ ተጠቃሚ በመሆን ቃኝቶታል።