ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ለመሬታቸው ሲባል አዛውንቶች በጠንቋይነት እየተወነጀሉ የሚገደሉበት የኬንያ ግዛት
ለመሬታቸው ሲባል አዛውንቶች በጠንቋይነት እየተወነጀሉ የሚገደሉበት የኬንያ ግዛት
ኪሊፊ ተብሎ በሚጠራው የኬንያ የባሕር ዳርቻ አካባቢ ‘ጠንቋይ ነህ’ በሚል ምክንያት በሳምንት ቢያንስ አንድ አዛውንት ይገደላል።
ከዚህ አሰቃቂ ግድያ ጀርባ ያለውን እውነተኛ ምክንያት ቢቢሲ አፍሪካ አይ መርምሯል። ብዙዎቹ የሚገደሉት ተንከባካቢዎቻቸው ሊሆኑ በሚገቡ በራሳቸው የቅርብ ቤተሰብ አባሎቻቸው ነው። (ቪዲዮው የሚረብሽ ምስል ይዟል)