ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
በአማራ ክልል የተከሰተው ቀውስ ከየት ተነስቶ እንዴት እዚህ ደረሰ?
በአማራ ክልል የተከሰተው ቀውስ ከየት ተነስቶ እንዴት እዚህ ደረሰ?
ባለፉት ቀናት በአማራ ክልል ከፍተኛ ባጋጠመው ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ምክንያት ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር እንዲሆን ምክንያት ሆኗል።
በዚህም ሳቢያ በክልሉ አብዛኛ ቦታዎች መደበኛ እንቅስቃሴዎች ተገትተው፣ የየብስ እና የአየር ትራንስፖርት አገለግሎቶች ተቋርጠው ሰንብተዋል።
በውል የሚታወቅ አሃዝ ባይኖርም በግጭቱ ምክንያት የበርካታ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን የተለያዩ ምንጮች እየገለጹ ነው። ለመሆኑ ይህ ቀውስ እንዴት እዚህ ደረሰ? በአጭሩ ቃኝተነዋል።