በ35 ሺህ የወዳደቁ ፕላስቲኮች የተሰራው ቅልብጭ ያለ ቤት

በ35 ሺህ የወዳደቁ ፕላስቲኮች የተሰራው ቅልብጭ ያለ ቤት

በዓለም ላይ እጅግ የተበከለ ወንዝ ካላቸው አገራት መካከል ኢንዶኔዥያ አንዷ ናት። የአካባቢ ተቆርቋሪው ጋሪ ቤንችጊብ ይህንን ብክለት ለመከላከል ሥራ ጀምሯል።

ወደ ወንዞች እና የባሕር ዳርቻዎች የተጣሉ ፕላስቲኮችን በማሰባሰብ ከ35 ሺህ በላይ በሚሆኑ ፕላስቲኮች የራሱን መኖሪያ ቤት ሰርቷል። ይህ ቤት ውስጡ ምን ይመስላል? በውስጡስ ምን ምን አካቷል?