ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ኢትዮጵያ፡ ለተረሳው የጅምላ ግድያ ፍንጭ ፍለጋ. . .
ኢትዮጵያ፡ ለተረሳው የጅምላ ግድያ ፍንጭ ፍለጋ. . .
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለእልቂት በዳረገው ጦርነት የኢትዮጵያ መንግሥት ንጹሃንን ኢላማ አላደረግኩም ብሏል።
አንድ በብይነ መረብ ላይ የተሰራጨ ቪዲዮ ላይ የደንብ ልብስ ያልለበሱ ሰዎች ሲገደሉ ይታያል። ቢቢሲ ይህ ቪዲዮ ግድያው የተፈጸመበትን ቦታ እና የገዳዮቹን ማንነት ለመለየት ጥረት አድርጓል።