በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተው ውዝግብ እና የሚጠበቀው ስብሰባ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተው ውዝግብ እና የሚጠበቀው ስብሰባ
ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ደንብ እና ሥርዓትን የጣሰ ነው ባለችው ሁኔታ የተወሰኑ አባቶች የጳጳሳት ሹመት ሰጥተዋል።
ይህንንም ተከትሎ ቤተ ክርስቲያኗ ሹመቱ ሕገ ወጥ መሆኑን በመግለጽ፣ ዛሬ ይጀመራል የተባለ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ጠርታለች። ጉባኤው ስለክስተቱ በዝርዝር በመወያየት ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ ቪዲዮ ከአወዛጋቢው ጉዳዩ ጋር የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዮችን በአጭሩ ይዳስሳል።



