ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
እውቋ ሙዚቀኛ ሴሊን ዲዮን ስላጋጠማት ህመም እና ስለወደፊት ተስፋዋ ምን አለች?
እውቋ ሙዚቀኛ ሴሊን ዲዮን ስላጋጠማት ህመም እና ስለወደፊት ተስፋዋ ምን አለች?
ታዋቂዋ ሙዚቀኛ ሴሊን ዲዮን ያልተለመደ አይነት የነርቭ ህመም እንደገጠማት በኢንስታግራም ገጿ ለተከታዮቿ እና ለአድናቂዎቿ ገልጻለች።
በህመሙ ምክንያት ልታቀርባቸው የነበሩ የሙዚቃ ዝግጅቶቿን መሰረዟንም ገልጻለች። በሽታው በዕለት ተዕለት ኑሮዋ ላይ ጫና እያሳደረባት እንደሆነም ሴሊን ዲዮን ተናግራለች።
ለመሆኑ ሴሊን ዲዮንን የገጠማት ህመም ምንድን ነው?