ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
በአፍሪካ ከእጥፍ በላይ ይጨምራል የሚባለው የስኳር ህሙማን ቁጥር እና የተወደደው መድኃኒት
በአፍሪካ ከእጥፍ በላይ ይጨምራል የሚባለው የስኳር ህሙማን ቁጥር እና የተወደደው መድኃኒት
የስኳር ህመም በመድኃኒት መወደድ ምክንያት ብዙዎችን እያሰቃየ ነው። በአፍሪካ 24 ሚሊዮን ሰዎች የስኳር ህመም አለባቸው። ይህ አሃዝ ከ20 ዓመታት በኋላ ከእጥፍ በላይ ይጨምራል ተብሎ ይገመታል።
በአሁኑ ወቅት በየጊዜው ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ የሚጨምረው የስኳር በሽታ መድኃኒት ለብዙ ታማሚዎች እጅግ የተጋነነ ነው።