ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ከደቡብ አፍሪካ ጎዳናዎች ተነስቶ ዓለምን ያዳረሰው አማፒያኖ
ከደቡብ አፍሪካ ጎዳናዎች ተነስቶ ዓለምን ያዳረሰው አማፒያኖ
ከደቡብ አፍሪካ ጎስቋላ የጥቁሮች መኖሪያ ከተማ የተነሳው አማፒያኖ የሙዚቃ ስልት ዓለምን እያዳረሰ ነው።
ይህ የሙዚቃ ስልት ቲክቶክ ላይ በቢሊዮን የሚቆጠር ዕይታን አግኝቷል። ሴት የፈጠራ ሙያተኞች ደግሞ ዳንሱን እንዲጎላ እንዳረጉት ይነገራል።
ይህ ቪዲዮ አማፒያኖን በጥቂቱ ይዳስሳል።