ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ለህዋ ጉዞ የተዘጋጀው የዓለም የመጀመሪያው ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ሮኬት
ለህዋ ጉዞ የተዘጋጀው የዓለም የመጀመሪያው ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ሮኬት
ይህ በዓለም የመጀመሪያው ነው የተባለው ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ሮኬት ከአሜሪካዋ የፍሎሪዳ ግዛት ነው ወደ ህዋ እንዲወነጨፍ የተገነባው።
ሮኬቱን የሰራው ኩባንያ ሁለት ወር የወሰደበት ሲሆን፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና ሮቦትን በመጠቀም ከብረት እንደገጣጠመው አስታውቋል።
ይህ ‘ሪላቲቪቲ’ በመባል የሚታወቀው ሮኬት አምራች ኩባንያ፣ አሁን ያመረታትን ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ሮኬት ለማምረት እና ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ህዋ ለማስወንጨፍ ከናሳ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል።