ሩሲያ እና ዩክሬን: የሩሲያ እና የዩክሬን ፍጥጫ አሁን ካለበት እንዴት ደረሰ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የሩሲያ እና የዩክሬን ፍጥጫ አሁን ካለበት እንዴት ደረሰ?

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጦራቸው በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ እንዲያካሂዱ ትዕዛዝ ሰጡ።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በምሥራቃዊ ዩክሬን ዶንባስ ክልል ወታደሮቻቸው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ እንዲያካሂዱ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።

ዩክሬን በበኩሏ ፑቲን አገሪቱን ሙሉ በሙሉ ለመውረር እንቅስቃሴው ተጀምሯል ብላለች። የዩክሬን ፕሬዝደንት የቭላድሚር ፑቲንን ወታደራዊ ዘመቻ ተከትሎ አጋሮቻቸው ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው ጠይቀዋል።