የፕሬዝዳንት ትራምፕ ደጋፊዎች የቀሰቀሱት ግርግር በዋሺንግተን

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ከቀሰቀሱት ግርግር ጋር በተያያዘ አራት ሰዎች ሞቱ

ካፒቶል ሒል በተባለው የምክር ቤቱ ህንጻ ላይ በተቃዋሚዎቹ በተፈጸመው ወረራና ተከትሎት በተፈጠረው ግጭትና ግርግር በቀዳሚነት አንዲት ሴት በፖሊስ ተተኩሶባት እንደሞተች የተዘገበ ሲሆን፤ ኋላ ላይ ደግሞ ተጨማሪ ሦስት ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል።