በኮሮናቫይረስ ምክንያት ቤተ ክርስትያንን መሄድ ያቆሙት የ89 ዓመት ሽማግሌ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በኮሮናቫይረስ ምክንያት ቤተ ክርስትያንን መሄድ ያቆሙት የ89 ዓመት ሽማግሌ

የኮሮናቫይረስ ወረርሽን ከተከሰተ ወዲህ በርካታ ነገሮች ተቀይረዋል። ሰዎች በተለያዩ መንገዶች የባህሪ ለውጥ አምጥተዋል። ማህበራዊ መስተጋብራቸውን የቀየሩ፣ ደጋግ ልቦች ያላቸው ግለሰቦች ደግሞ እጅ ያጠራቸውን ወገኖች ሲደግፉ ተስተውሏል። የ89 ዓመቱ አዛውንት፣ አቶ ላዕከ ተክለም የዚሁ ምሳሌ ናቸው።