የፎቶ ማሕደር፡ የጥምቀት በዓል በባህርዳር

የፎቶ ማሕደር፡ የጥምቀት በዓል በባህርዳር

የጥምቀት በዓል በባህርዳር ደመቅ ባለ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል በባህርዳር ደመቅ ባለ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል
ጥምቀት በኦርቶዶክስ ኃይማኖት አማኞች ዘንድ በድምቀት ይከበራል፤ ባሕላዊ ዳራውም ከፍ ያለ ነው
የምስሉ መግለጫ, ጥምቀት በኦርቶዶክስ ኃይማኖት አማኞች ዘንድ በድምቀት ይከበራል፤ ባሕላዊ ዳራውም ከፍ ያለ ነው
ከሕፃናት እስከ አዋቂዎች በተለምዶ መስቀል አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በመገኘት አክብረዋል
የምስሉ መግለጫ, ከሊቅ አስከ ደቂቅ ባህርዳር ውስጥ በተለምዶ መስቀል አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በመገኘት አክብረዋል
ታቦታ ማደሪያ ምሽቱን ያሳለፉ ጨምሮ በንጋት የተገኙ ምዕመናን ከቡራኬው ተቋድሰዋል
የምስሉ መግለጫ, ታቦት ማደሪያ ምሽቱን ያሳለፉትን ጨምሮ በንጋት የተገኙ ምዕመናን ከቡራኬው ተቋድሰዋል
በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው የቢቢሲ ባልደረባ በዓሉ ሰላማዊና ደማቅ እንደነበር ተመልክቷል
የምስሉ መግለጫ, በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው የቢቢሲ ባልደረባ በዓሉ ሰላማዊና ደማቅ እንደነበር ተመልክቷል
ላቅ ያለ ባሕላዊ ዳራ ያላው የጥምቀት በዓል ታቦት ማደሪያው አካባቢ በሚካሄዱ የጎንዮሽ ባሕላዊ ጨዋታዎች የታጀበ ነው
የምስሉ መግለጫ, ላቅ ያለ ባሕላዊ ዳራ ያላው የጥምቀት በዓል ታቦት ማደሪያው አካባቢ በሚካሄዱ የጎንዮሽ ባሕላዊ ጨዋታዎች የታጀበ ነው
የባህርዳር ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ከባህርዳር ወጣ ብሎ ባሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ምዕመናን በዓሉን መስቀል አደባባይ በመገኘት አክብረውታል
የምስሉ መግለጫ, የባህርዳር ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ከባህርዳር ወጣ ብሎ ባሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ምዕመናንም በዓሉን መስቀል አደባባይ በመገኘት አክብረውታል
የጥምቀት በዓል ከወራት በፊት የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ በዩኔስኮ መመዝገቡ አይዘነጋም
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል ከወራት በፊት የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ በዩኔስኮ መመዝገቡ አይዘነጋም
ምዕመናን የጥምቀት በዓልን ታቦት ማደሪያው ካከበሩ በኋላ ታቦታትን ለመሸኘት ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች አምርተዋል
የምስሉ መግለጫ, ምዕመናን የጥምቀት በዓልን ታቦት ማደሪያው ካከበሩ በኋላ ታቦታትን ለመሸኘት ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች አምርተዋል