ቤተ ክርስትያንና መስጂድን በአንድነት የሚያሰሩት ካህን
መላዕከ ሕይወት ቆሞስ አባ አክሊለ ማርያም፣ በምሥራቅ ሐረርጌ በቀርሳ ወረዳ የላንጌ ቅዱስ ራጉዔል ቤተ ክርስትያንና የቢላል መስጂድን ያሰራሉ። መስጂድ ለማስገንባት ለምን እንደፈለጉ ሲጠየቁ "ምንም እንኳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ብሆንም ለአንድ ሐይማኖት ብቻ ብቆም እግዚአብሔርን ራሱ ያሳፍረዋል" ይላሉ።