አልፍሬድ ኢልግ አጤ ምንሊክን ለማግኘት ያደረገው ጉዞ

አልፍሬድ የተወለደባትን ስዊዘርላንድ ለቅቆ ምንሊክን ለማግኘት ወደ አንኮበር ለመምጣት በባቡር፣ በመርከብ እንዲሁም በእግሩ መጓዝን ጠይቆት ነበር።