የዙሪክ መካነ እንስሳት ለመከፈቱ ምክንያት የሆኑት አጤ ምንሊክ መሆናቸውን ያውቃሉ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የዙሪክ መካነ እንስሳት ለመከፈቱ ምክንያት የሆኑት አጤ ምንሊክ መሆናቸውን ያውቃሉ?

ምንሊክ ወደ ዙሪክ በላኳቸው የአንበሳ ደቦሎች ምክንያት የተከፈተው መካነ እንስሳቱ በሰሜን ተራሮች የተሰየመ ራሱን የቻለ ሥፍራ አለው።