ዛሬ እየተካሄደ ያለው የሲዳማ ዞን ሕዝበ ውሳኔ

የሲዳማ ዞን በደቡብ ክልል ውስጥ እንዲቆይ ወይም ራሱን የቻለ ክልል እንዲመሰርት የሚያስችል ሕዝበ ውሳኔ እየተካሄደ ይገኛል።