የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተና መራዘምን ሲሰሙ ምን ተሰማቸው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመግቢያ ፈተና በአንድ ሳምንት መራዘሙን በሰሙ ጊዜ ተማሪዎች ምን ተሰማቸው?

የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና በአንድ ሳምንት ተራዝሞ በሚቀጥለው ሳምንት ይሰጣል። ተማሪዎች እንደተራዘመ በሰሙ ወቅት ምን ተሰማቸው?