አውራምባ እኩልነትን ለማስፈን የምትሰራው መንደር
በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል ለ11 ቀናት በሚዘልቅ ጉዞ ላይ ያሉት የቢቢሲ አማርኛ ክፍል አዘጋጆች በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ የአዛዥና ታዛዥ ባህልን በማስቀረት በፆታ፣ በዕድሜ ልዩነት ወደሌለበትና እኩልነት የሰፈነበት ወደሚሏት አውራምባ ጎራ ብለን ይህችን ዝግጅት አጠናቅረናል።