BBC News,
አማርኛ
ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
ክፍሎች
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ቪዲዮ
በጣም የተወደዱ
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ቪዲዮ
በጣም የተወደዱ
ጣና ኃይቅ በእምቦጭ አረም ቢወረርም ውድድር ከማስተናገድ ወደኋላ አላለም
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ
22 ጥር 2019
በኢትዮጵያ ትልቁ የውሃ አካል ጣና ኃይቅ የታንኳ ውድድር አስተናግዷል
የምስሉ መግለጫ,
ጣና ኃይቅ በእምቦጭ አረም ቢወረርም ውድድር ከማስተናገድ ወደኋላ አላለም
የምስሉ መግለጫ,
ዳህላክ መርከብ ዳኞችን በመያዝ የውድድሩን ፍትሃዊነት ስታረጋግጥ ነበር
የምስሉ መግለጫ,
ውድድሩን ያዘጋጀው የባህር ዳር ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ነው
የምስሉ መግለጫ,
ተወዳዳሪዎች ነጭ ማሊያ ለብሰው በእንጨት ማንኪያቸው ውሃውን ሲጨልፉ ተስተውለዋል
የምስሉ መግለጫ,
የጣና ኃይቅ ጥርት ብሎ መገኘት ለውድድሩ ተጨማሪ ድምቀት ሆኖት ውሏል
የምስሉ መግለጫ,
ውድድሩ የተከናወነው ለሁለተኛ ጊዜ ነው
የምስሉ መግለጫ,
በርካቶች የተሳተፉበት ይህ ውድድር የጀልባ ትርዒትም ታይቶበታል
የምስሉ መግለጫ,
ጣና ኃይቅ በኢትዮጵያ ትልቁ የውሃ አካል እንደሆነ ይታወቃል
የምስሉ መግለጫ,
የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ከኃይቁ ዳር በመሆን ውድድሩን ተከታትለዋል
የምስሉ መግለጫ,
ጣና ኃይቅ በእምቦጭ ቢወረርም ውድድር ከማስተናገድ ወደኋላ አላለም
የምስሉ መግለጫ,
የውድድሩ አሸናፊዎች የላባቸውን ዋጋ ማግኘታቸውም አልቀረም
በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ
• የአየር ብክለት በጤናችን ላይ ምን ያስከትላል?
22 ጥር 2019
You might also like:
news
|
sport
|
weather
|
worklife
|
travel
|
future
|
culture
|
world
|
business
|
technology