ከ1600 ዓመት በላይ ያስቆጠረው የእንዳባ ገሪማው ብራና መፅሃፍ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በትግራይ ክልል አድዋ አካባቢ በሚገኘው የእንዳባገሪማ ገዳም ከ1600 ዓመታት በላይ እንዳስቆጠረ የሚታመን ብራና መፅሃፍ

የእንዳባ ገሪማው ብራና እንዴት ይህን ያክል ዘመን አስቆጠረ የሚል ጥያቄ በተለይም በውጭ አገር ዜጎች ተነስቶ ነበር። ጥያቄውን ያነሱት የውጭ አገር ተመራማሪዎች በተለያየ መንገድ ብራና መፅሃፉ ላይ ምርመራ አድርገው በመጨረሻ ግኝታቸው የመረጃውን ትክክለኛነት እንዳረጋገጠ ገልፀዋል።