የአሥመራን ጎዳናዎች በፎቶ

ከሃያ አመታት በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሥመራ በረራውን ጀምሯል። የቢቢሲም ሪፖርተር በአሥመራ የሚጘኝ ሲሆን አሥመራንም እንዲህ በፎቶ ቃኝቷታል።

አሥመራ ውስጥ የሚገኝ የካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርሥቲያን
የምስሉ መግለጫ, አሥመራ ውስጥ የሚገኝ የካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርሥቲያን
በአሥመራ የሚገኙ ሱቆች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ፎቶዎች ቲሸርቶችን ይዘዋል።
የምስሉ መግለጫ, በአሥመራ የሚገኙ ሱቆች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ፎቶዎች ቲሸርቶችን ይዘዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ፎቶዎች በአሥመራ ሱቆች ላይ ተሰቅለው ይታያሉ
የምስሉ መግለጫ, የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ፎቶዎች በአሥመራ ሱቆች ላይ ተሰቅለው ይታያሉ
ኢምፔሮ ሲኒማ የሚኘው ታዋቂው ባር ኢምፔሮ በማኪያቶ ታዋቂ ነው
የምስሉ መግለጫ, ኢምፔሮ ሲኒማ የሚኘው ታዋቂው ባር ኢምፔሮ በማኪያቶ ታዋቂ ነው
ሐርነት ጎዳና ላይ የሚገኘው እንዳ ኣባ ሐበሽ ጥንታዊ ከሆኑት ህንፃዎች ውስጥ አንዱ ነው

የፎቶው ባለመብት, BBC

የምስሉ መግለጫ, ሐርነት ጎዳና ላይ የሚገኘው እንዳ ኣባ ሐበሽ ጥንታዊ ከሆኑት ህንፃዎች ውስጥ አንዱ ነው
ሐርነት ጎዳና ላይ የሚገኘው መርካቶ የአሳ መሸጫ
የምስሉ መግለጫ, ሐርነት ጎዳና ላይ የሚገኘው መርካቶ የአሳ መሸጫ
በሐርነት ጎዳና ላይ ይህ ልጅ ሎተሪና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ፎቶን በመሸጥ ላይ ነው።
የምስሉ መግለጫ, በሐርነት ጎዳና ላይ ይህ ልጅ ሎተሪና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ፎቶን በመሸጥ ላይ ነው።
አካባቢው ፒያሳ ሚካኤል ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ትልቁ መስጊድም እዚሁ አካባቢ ይገኛል።
የምስሉ መግለጫ, አካባቢው ፒያሳ ሚካኤል ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ትልቁ መስጊድም እዚሁ አካባቢ ይገኛል።
ፀፀራት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርሥቲያን
የምስሉ መግለጫ, ፀፀራት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርሥቲያን
አሥመራ ውስጥ የሚገኝ የካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርሥቲያን
የምስሉ መግለጫ, አሥመራ ውስጥ የሚገኝ የካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርሥቲያን