የለውጡ ጎዳና እስከየት?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የለውጡ ጎዳና እስከየት?

በባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ በለውጥ ጎዳና ናት።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በርካታ እስረኞችን ፈተዋል፣ እንዲሁም የአልጀርስ ስምምነትንም ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ የማድረግ ውሳኔንም አስተላልፈዋል።