117 አገራትን ባካተተ የዳሰሳ ጥናት፤ አይስላንድ ''በዓለማችን ለስደተኞች ምቹ'' የሆነች አገር ተብላለች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, አይስላንድ ''በዓለማችን ለስደተኞች ምቹ'' የሆነች አገር ነች።

በአውሮፓውያኑ ከ2005 -2007 ባለው ጊዜ የተደረገው እና 117 አገራትን ያካተተው የዳሰሳ ጥናት፤ አይስላንድ ''በዓለማችን ለስደተኞች ምቹ'' የሆነች አገር ብሎ መርጧታል።

''በዓለማችን ለስደተኞች ምቹ'' በተባለችው በሰሜናዊ አትላንቲክ በምተገኘዋ ደሴት የሚኖሩት ስደተኞች የሚሉት አላቸው።