በቂ እንቅልፍ አለማግኘት ጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ድሮም ይታወቃል።

በቂ እንቅልፍ አለማግኘት ጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ድሮም ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ ቅዳሜና እሁድ ረዘም ላለ ሰዓት መተኛት እድሜን ያረዝማል ይላሉ ተመራማሪዎች።