የሜጋንና ልዑል ሃሪ ሠርግ ይህን ይመስል ነበር

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የሜጋንና ልዑል ሃሪ ሠርግ ይህን ይመስል ነበር

ልዑል ሃሪ እና ሜጋን ሜርክል ባል እና ሚስት ሆነዋል። እንግሊዛዊው ልዑልና አሜሪካዊቷ ተዋናይት በዊንድሶሩ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስትያን ነው የተጋቡት።