ልቧን በቦርሳ ይዛ የምትዞረው ሴት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ሴልዋ ካጋጠማት የልብ ህመም በኋላ ሁሌም ሰው ሰራሽ ልቧን በጀርባ ቦርሳ ይዛ ለመዞር ተገድዳለች።

ሴልዋ ካጋጠማት የልብ ህመም በኋላ ሁሌም ሰው ሰራሽ ልቧን በጀርባ ቦርሳ ይዛ ለመዞር ተገድዳለች።