ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
"ዓለምን መቀየር እንችላለን። ልዩነት መፍጠር ደግሞ የእኛ ሃላፊነት ነው። "
የቴክሳስ ነዋሪ የሆነችው ማሪ ኦሊቨር ለአፍሪካ አሜሪካዊያን መብት መከበር ስትል ለአሜሪካ ያላትን ታማኛነት ለማሳየት ፈቃደኛ አልሆነችም። ይህን ተከትሎ የደረሰባትን ጥቃት ሊከላከልላት ባለመቻሏ ትምህርት ቤቷ ላይ ህጋዊ ጥያቄ አንስታለች።