'በኤጁኬት ገርልስ' ድጋፍ 150 ሺህ ሴቶች ወደ ትምህርት ቤት ተመልሰዋል

'ኤጁኬት ገርልስ' ከቤት ቤት በመሄድ ትምህርት ቤት ያልገቡ ሴቶችን የሚፈልጉ 10 ሺህ በጎ ፈቃደኛ አባላት አሉት።