የመጀመሪያዋን ኤርትራዊት ሴት የእግር ኳስ ዳኛ ይተዋወቁ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የመጀመሪያዋን ኤርትራዊት የሴት ዳኛ ይተዋወቁ

"ወደዚህ ሀገር ስመጣ የሚያግዘኝ አንድም ሰው አልነበረም። በዚህ የተነሳ በጣም ተጨንቄ ስለነበር ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ነበር።"