'ፕራይመር' ሰውነት ውስጥ ገብቶ ቀዶ-ጥገና ማካሄድ ይችላል

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ቀዶ ጠጋኝ ሮቦት

ፈጣን የሆነ፤ የሚበር እንዲሁም በውሃ ላይ መንሳፈፍ የሚችል ሮቦት።