ማዳጋስካር ውስጥ ከወር አበባ ጋር የተያያዙ ብዙ ተረቶች አሉ።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ''ለመጀመሪያ ጊዜ የወር አበባ ሳይ አክስቴ ማዮኒዝ እንዳልሰራ ከለከለችኝ''

ማዳጋስካር ውስጥ ከወር አበባ ጋር የተያያዙ ብዙ ተረቶች አሉ። ሜሪ ጄዎርጄቴ እንደምትለው በወር አበባ ጊዜ ገላን መታጠብ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።